12,000 Birr/month
Studio Apartment for Rent Ayat
Location
Ayat, Addis Ababa
Seller

ንስር ገበያ ቤት (Eagle Market)
Listing details
- Area
- 15 sqm
- Floor
- 2
Description
🏘የሚከራይ አፓርትመንት ➔ስቲዲዮ 15 ካሬ ስፋት ➔ወለል 2ኛ ፎቅ ላይ ➔ሙሉ ሴራሚክስ የተሰራ ➔ቁም-ሳጥን የገባለት ➔መታጠቢያ ቤት የግል ➔የውሃ እና የመብራት አከራይ ይከፍላል ⛪️🕌ሁሉም ቤተ-ዕምነቶች በቅርብ አሉ 📝ት/ቤት የመንግስትም የግልም አለ አድራሻ: አያት በሻሌ, ዲያስፖራ ሰፈር 💵 ዋጋ 12,000 Telegram ሌሎች አማራጭ ሚዲያዎች 👉Jiji➔ንስር ገበያ 👉Gari ➔ ንስር ገበያ 👉Telegram




















