2,800 Birr
Stainless Steel Double Side Cutting Board
Seller

ምርጥ ዕቃ
Description
🌼🌼 ልዩ የአዲስ አመት ቅናሽ🌼🌼 📣 Stainless Steel Double Side Cutting Board ✔️ ዘመናዊ መክተፊያ ✔️በሁለቱም በኩል ጥቅም ላይ የሚውል ✔️ባክቴሪያ የሚከላከል መክተፉያ ✔️ ለስጋ፣ ዓሳ እና አትክልቶችን ለመክተፍ የሚመች ✔️ በቶሎ የማይሰበር፣ እንዳያንሸራትት፣ የዕንጥፍጣፌ መገደቢያ ቦይ ያለው ሆኖ የተሰራ ✔️ በቀላሉ የሚመጥና የማተረጠብ ባለ 4 ድርብርብ መክተፉያ ✔️ አጥንት ቢከተክቱበት ቶሎ የማይሰበር 🛍46cm×31cm 👉 2800 ብር🛍 🛍41cm x 28cm 👉 2400 ብር🛍 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ




















