4,500 Birr

T€SLA ALL MARKET
👗 Sonifer Handheld Steam Brush (SF-9106) ልብሶችን በቆሙበት (Vertical) በፍጥነት እና በቀላሉ ለመተኮስ የሚረዳ ዘመናዊ የእንፋሎት ተኩስ! ለምን ይሄንን መግዛት ይኖርብዎታል? ፈጣን አሠራር፦ ልብሶችን ➣ከነማንጠልጠያቸው" በቆሙበት ቅልጥፍና ባለው ሁኔታ ይተኩሳል። ➣ ሁለገብ አገልግሎት፦ ለሁሉም አይነት የልብስ አይነቶች (Silk, Cotton, Wool...) የሚሆን። ➣ ተንቀሳቃሽነት፦ አነስተኛና ቀላል በመሆኑ ለጉዞም ሆነ ለቤት አጠቃቀም በጣም ምቹ ነው። ባህሪዎች፦ ➣ 240ml የሚይዝ የውሃ ታንከር አለው። ➣ 1500W ከፍተኛ ኃይል ያለው በመሆኑ ፈጣን እንፋሎት ያመነጫል። ➣ የእንፋሎት መጠኑ 15±5g/min ነው። ብሩሽ (Steam Brush) ስላለው በልብስ ላይ ያሉ ቆሻሻዎችንና ጸጉሮችን ለማጽዳት ይረዳል። price 💵 : ✅ 4500 ብር #የቤት_እና_የቢሮ_ውበት 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!