Skip to content
1/4

4,800 Birr

SMART WIFI SECURITY CAMERA

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Listing details

Model
SMART WIFI SECURITY CAMERA

Description

📣 SMART WIFI SECURITY CAMERA ✔️ በ wifi የሚሰራ የደህንነት ካሜራ ✔️ ሚሞሪ ካርድ ይቀበላል እንዲሁም cloud storage መጠቀም ይችላሉ ✔️ ባለ ሁለት ሌንስ። አንዱ 360° የሚሽከረከር ሲሆን ሌላኛው fixed ሌንስ ነው ✔️ በአንድ ግዜ ሁለት የተለያየ ቦታዎችን የሚከታተል ሆኖ ኢንተርኔት በሚገኝበት በየትኛውም የአለም ክፍል ሆነው ቤትዎን፡የስራ ቦታዎን እና ልጆችዎን መከታተል ይችላሉ ✔️ Built in dual mic ስለተገጠመለት በሁለቱም በኩል በድምፅ መነጋገር ይችላሉ ✔️የተለየ ዕንቅስቃሴ ሲያይ ለስልክዎ መልዕት ይልካል ✔️ በምሽት ፅድት አድርጎ የሚያሳይ እንዲሁም መብራት ያለው 👀 ውስን ፍሬ ነው ያለን ፈጥነው ይግዙ 💵💵 4800 ብር💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more