Skip to content
1/5

2,000 Birr

Smart Water Dispenser

Seller

WUB Market/ውብ ገበያ®

WUB Market/ውብ ገበያ®

Description

💧✨ Smart Water Dispenser – Drink Freshness with One Touch! ✨💧 💧✨ ዲጂታል የውሃ መቅጃ – ንፁህ ውሃን በአንድ ጠቅ ይጠጡ! ✨💧 የተሻሻለው የውሃ መቅጃ መሣሪያ የዕለት ተዕለት ቀላል የመጠጥ ባህልዎን ያሻሽላል ✅ በቻርጅ የሚሰራ-በአንድ ጊዜ ቻርጅ ለብዙ ጊዜ ይጠቀሙ ✅ በአንድ ጠቅ ይጠጡ – 0.3 ሊትርና 1 ሊትር በቀላሉ ብርጭቆዎን በራሱ ሲሞላ ያቆማል ✅ ጠረንጴዛ ላይ ወይም ጃር ላይ የሚሰራ – ለቤት፣ ለቢሮ ወይም ለጉዞ ለሁሉም ተስማሚ ✅ ዘመናዊ እና ቀላል ንድፍ – ከማንኛውም ቦታ ጋር ተስማምቶ ይቀመጣል። ✅ ጤናማ እና ዘላቂ – ንፁህ ውሃ፣ ያለ ድካም ✅ ማታና ቀን የሚሰራ – ሁልጊዜ ዝግጁ፣ ሁልጊዜ ንፁህ ውሃ ለዕርስዎ 🌟 እያንዳንዱን የውሃ ጠብታ ሲያጣጥሙት የበለጠ እርካታ ይሰማዎታል። 🌟 👉 የእርስዎን የውሃ የመጠጣት ልምድዎን ዛሬውኑ ያሻሽሉ፤ ንፁህ፣ ቀላል፣ ቆንጆ ውሃን ሁል ጊዜ ይጠጡ! 🚰✨ ⚡ ዋጋ:2,000 ብር ብቻ ወይም 👇 ለልዩ ቅናሽና ነፃ ስጦታዎች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ

Browse more