1,100 Birr
Addis Ababa
🍳 ዘመናዊ ተንሸራታች የኩሽና ዕቃ መስቀያ (Sliding Hook Rail) ✅ ቦታ ቆጣቢና ምቹ፦ ጭልፋዎችን፣ መጥበሻዎችንና የኩሽና ዕቃዎችን በሥርዓት ለመስቀል የሚረዳ። ✅ ተንሸራታች መንጠቆዎች፦ እንደ ዕቃዎቹ ስፋት መጠን መንጠቆዎቹን ወደ ፈለጉበት አቅጣጫ ማንሸራተትና ማስተካከል ይቻላል። ✅ ቀላል አገጣጠም፦ ግድግዳ ላይ በቀላሉ የሚገጠም እና የኩሽናዎን ውበት የሚጨምር። 💵 ዋጋ፦ 1,100ብር ብቻ 🛵 ማድረሻ፦ ቤትዎ ድረስ (አዲስ አበባ) — የማድረሻ ሂሳብ በገዢው ይሸፈናል ለማዘዝ አሁኑኑ 📩 ውስጥ መስመር