Skip to content
1/2

17,500 Birr

Sky Max SDJ 0603 Portable Speaker

Location

Addis Ababa

Seller

T€SLA ALL MARKET

T€SLA ALL MARKET

Listing details

Model
SDJ 0603
TV & audio type
Speaker
Power
900 W
Bluetooth
Yes
Battery life
4 h

Description

​🎵 Sky Max SDJ 0603 Portable Speaker – ምቹ መጠንና ኃይለኛ ድምፅ በአንድ ላይ! ​ለቤት ውስጥ ፓርቲ፣ ለሽርሽር (Outing)፣ ለስብሰባ ወይም ለሱቅ ማስታወቂያ የሚሆን በቀላሉ የሚንቀሳቀስና ድምፅ ኃይለኛ ስፒከር ይፈልጋሉ? ይህ Sky Max 12" ስፒከር ለመያዝ እጅግ ቀላልና በባህሪያቱ የተሟላ ዘመናዊ የድምፅ ማጉያ ነው! ​✨ ዋና ዋና መለያ ባህሪያት እና ጥቅሞች፦ ➣ ​ባለ 12 ኢንች ድምፅ ማጉያ (12" Speaker Unit ለመያዝ እጅግ ምቹ በሆነ መጠን ተለቅ ያለና ጥራት ያለው ድምፅ ያቀርባል። ➣ ​900W P.M.P.O የድምፅ ኃይል፦ በ 900 ዋት አቅሙ ጥርት ያለና ማራኪ የቤዝ (Bass) ድምፅ ይሰጣል። ➣ ​ባለገመድ አልባ ማይክሮፎን እና ሪሞት (Wireless Mic & Remote Included)፦ ለንግግር ወይም ለምርት ማስተዋወቂያ የሚሆን ባለከፍተኛ ጥራት ገመድ አልባ ማይክሮፎን እና የርቀት መቆጣጠሪያ አብሮት ይገኛል። ➣ ​እስከ 4 ሰዓት የሚቆይ ጠንካራ ባትሪ (4 Hours Battery Life) ➣ ​TWS (True Wireless Stereo) ቴክኖሎጂ ➣"​የድምፅ መቅረጫ (REC Function) ​ሁለገብ የግንኙነት አማራጮች፦ - ​Bluetooth -​ USB Port & Micro TF Card - ​FM Radio price 💵 : ✅ 17,500 ብር #Electronics_እቃዎች ​📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 📞 አሁኑኑ ይደውሉና የቤትዎን ውበት ያድሱ! 📲 ስልክ፦ 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!

Browse more