Skip to content
1/5

1,500 Birr

Skala Expert Hair Cream 1KG

Location

Addis Ababa

Seller

Barkot women's wear 👗

Barkot women's wear 👗

Listing details

Hair product type
Treatment

Description

✨ ORIGINAL SKALA EXPERT HAIR CREAMS (1000g / 1KG) ✨ ለተፈጥሮ እንዲሁም የተቀናበረ ፀጉር ፍጹም እርጥበት፣ ልስላሴ እና ውበት የሚሰጡ ኦሪጅናል የ Skala የፀጉር ክሬሞች ይዘንላችሁ መጥተናል! 🌸 📌 ያሉን አማራጮች፦ 1. Skala Divino Potinho፦ ለከርሊና ለተፈጥሮ ፀጉር ጥንካሬ፣ ልስላሴና አንጸባራቂነት የሚሰጥ። 2. Skala Coquetel de Frutas፦ የኮኮናት ውሃና የፍራፍሬ ቅልቅል ያለው፣ ፀጉርን በደንብ የሚያረጥብና ለመበጠር የሚያቀል። 🌿 ልዩ ባህሪያቸው፦ 100% ቪጋን (Vegan) እና ጎጂ ኬሚካሎች የሌሉበት 2 in 1 (እንደ Treatment ማጠቢያ እና እንደ Leave-in ክሬም የሚያገለግል) ትልቅ መጠን (1000g / 1KG) ለረጅም ጊዜ የሚቆይ 💰 ዋጋ፦ 1,500 ብር 🏃‍♂️ እቃዎቹ በፍጥነት ስለሚያልቁ አሁኑኑ ትዕዛዞን ያስይዙ! ያሉበት ዴሊቨሪ እናደርጋለን። 📞 ለማዘዝ፦ በውስጥ መስመር (DM):

Browse more