Listing details
- Model
- Selfi Stick /Tripod Stand
Description
🔤🔤🔤🔤🔤🔤 Stand 📣 Selfi Stick /Tripod Stand ✔️ በሞባይል ስልክዎ የሚፈልጉትን ቪዲዮ እና ፎቶ ያነሱበታል ✔️ ሲዘረጋ 68cm ሲተጣጠፍ 18.5cm የሚዝም ✔️ 360° የሚሽከረከር ✔️ በርቀት ለማንሳት የሚያስችልዎ የብሉ ቱዝ ሪሞት ያለው ✔️ ለጉዞና ለሽርሽር ወጣ ሲሉ ሊኖርዎት የሚገባ ዕቃ 💵💵 1200 ብር💵💵 🔔ሱቃችን መጥተው መኪና ማቆሚያ ከተቸገሩ መኪናዎ ላይ ሆነው ይደውሉ እናቀብልዎታለን 🔔 ከ100 እስከ 200 ብር ብቻ ከፍለው ካሉበት እንልካለን 🔄 ክፍለሃገር ላላችሁ ደንበኞቻችን የፈለጉትን ዕቃ በመልዕክት እንልክልዎታለን 👍ለወዳጅዎ forward በማድረግ ይተባበሩን👍 🗺መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 🔔በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ማስተላለፍ ይችላሉ።





















