20,500 Birr

ሞደርን ዕቃ®
Sanford Electric pressure cooker 🔤 ስመ ገናናዉ Sanford electric pressure cooker 🔤 ዘመናዊ የምግብ ማብሰያ 🔤 ሾርባ፣ አተክልት፣ ወጣወጥ፣ አሮስቶ፣ ሩዝ ፣ገንፎ እና መሰል ከ 10 ዓይነት በላይ ምግበችን ሰዓትና ሙቀት መጥኖ ክሽን አድርጎ ያበስልልዎታል 🔤 ውስጡ non stick የሆነ 🌹 የሙቀትና የሰዓት መቆጣጠሪያ የተገጠመለት 🔤 ለአጠቃቀም ቀላል 🔤 12 ሌትር በ🔽 ✔️20,500✔️ ☃️ የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) ላይ እንደገቡ ፊትለፊት ከሊፍቱ በግራ በኩል ሚዛን ላይ M06 ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️