2,800 Birr
Piassa, Addis Ababa
📌 የእግር ሪፍሌክሶሎጂ ማሳጅ ጫማ [Reflexology Sandals] ✅ በእግር ላይ ባሉ የግፊት ነጥቦች ላይ በመጫን የእግር ውጥረትንና ድካምን ለማስታገስ የሚረዳ የማሳጅ ጫማ ✅ የእግር ጡንቻዎችን ለማሳረፍ ይረዳል ✅ የደም ዝውውርን ለማነቃቃት ይረዳል ✅ የእግር ጭንቀትና የመርገጫ ድካምን ለመቀነስ ይረዳል ✅ለመዝናናትና የተሻለ የእረፍት ስሜት ለማግኘት ይረዳል ✅በእግር ላይ ያሉ የግፊት ነጥቦችን በመነካካት የአኩፕሬሸር ማሳጅ ስሜት ይሰጣል 📍በቀን 15–30 ደቂቃ ያህል መጠቀም ይችላሉ ለመጀመሪያ ጊዜ የሪፍሌክሶሎጂ ጫማ የሚጠቀሙ ከሆነ፣ በቀን 5 ደቂቃ በሶክስ ጀምሩ, ከዚያም ሰውነትዎ ሲለምደው ጊዜውን በቀስታ ይጨምሩ 📍በቤት ውስጥ ሲያርፉ,ተቀምጠው ሲሰሩ ወይም በቀስታ ሲራመዱ ሊጠቀሙበት ይችላሉ,ቀላል,ምቹ እና ለዕለታዊ እግር እንክብካቤ ተስማሚ ነው ✅ ዋጋ፦ 💵 2,800 ብር አዳማ ፖስታ ቤት 🚩ሶሬቲ ሞል ምድር ላይ ሱ.ቁ 33 ➔ በቀይ መስቀል መግቢያ በኩል 🎯ይዘዙን ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን 📌 ክፍለሀገር ለምትኖሩ በፖስታ ቤት (ems) እንልካለን። ይሄንን በመጫን የቤተሰባችን አባል ይሁኑ