11,000 Birr
Addis Ababa
🐺 Rayhaan Wolf is Available Now 🥰 ለቀጠሮዎች (Date Night)፣ ለምሽት ፕሮግራሞች እና ለክረምት ወራት የሚሆን አሪፍ ሽቶ እየፈለጉ ነው? Rayhaan Wolf የዓለማችንን ተወዳጅ ሽቶ Azzaro The Most Wantedን በመተካት እጅግ በሚገርም ዋጋ የቀረበ ምርጥ ሽቶ ነው! 👌 ✨ የሽቶው ልዩ ጠረኖች: ሞቅ ያለ Spicy, Sweet Caramel Vanilla 🔥 ለምን ይመርጡታል? ረጅም ሰዓት ይቆያል: በቆዳ እና በልብስ ላይ ከ7 እስከ 8 ሰዓታት በላይ የመቆየት አቅም ማራኪና ተወዳጅ: በሄዱበት ቦታ ሁሉ የሰዎችን ቀልብ የሚስብ እና አድናቆትን (Compliments) የሚያተርፍ። ጥራትና ዋጋ: በትንሽ ዋጋ የከፍተኛ ብራንድ (Designer) ሽቶዎችን ጥራት ያገኛሉ። 📦 100ml Eau de Parfum (EDP) 💵Price 11,000birr 🏍️Free Delivery