2,400 Birr
🍱 Premium Thermal Lunch Box – With Insulated Carry Bag ✨ 🍱 ፕሪሚየም ኳሊቲ ምሳ ዕቃ – ከመያዣ ቦርሳው ጋር ✨ ⚡ ምግብዎን ትኩስ እና ለረዥም ጊዜ እንድቆይ – ለሥራ፣ ለትምህርት ወይም ለጉዞ ተመራጭ ⚡ ዘመናዊ እና ጠንካራ ንድፍ – ከከፍተኛ ጥራት የምግብ ደረጃ ንጥረ ነገር የተሰራ፣ የማያፈስ እና ጠንካራ ⚡ ባለ ሁለት – ሰላጣ፣ ፍራፍሬ፣ ፓስታ፣ ሩዝ ወይም ምንኛውንም ምሳ ሽክፍ አድርገው ይይዙበታል ⚡ ለአያያዝና ለአጠቃቀም ቀላል – ከጠንካራ ሸራ ማንጠልጠያ ስላለው በቀላሉ የትም ቦታ ይዘውት ይዞራሉ ⚡ ለማፅዳትና እንደገና ለመጠቀም ምቹ – ከየትኛውም የአየር ንብረት ጋር ተስማሚ በመሆኑ ህይወትዎን ቀላል ያደርግልዎታል 🎯 ለሚፈልጉት ዲዛይን ተደርጎ የተሰራ – ለቢሮ ምሳ – ለህፃናት ለትምህርት ቤት – ፒክኒክ – ለጉዞ የምግብ አማራጮች 🎨 ቆንጆ ነጭ/ቡናማ ቀለም – ለወንዶችም ለሴቶችም ተስማሚ 💰 ዋጋ: 2,400 ብር ብቻ! 🚚 ነፃ መላኪያ በመላው ኢትዮጵያ 🎁 ልዩ ስጦታ ለዚህ ሳምንት የቴሌግራም አባላት። 📲 ቻናላችንን ይቀላቀሉ!!