2,200 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
🐹 Premium Silicone Baby Feeding Set 🐹 ከ100% ከፍተኛ ጥራት ካለው ሲልኮን የተሰራ – ለህፃናት ደህንነት፣ ምቹነት እና ቀላል አጠቃቀም 📦 ሙሉ ሴቱ የያዛቸው 🍽 2 መመገቢያ ሰሀን – 1 ዝርግ ፣ 1 ጎድጓዳ 🥤 1 መጠጫ ኩባያ – ከእስትሮ ጋር በቀላሉ ለመጠጣት 🍼 1 አንገት ላይ የሚደረግ – ለሚንጠባጠብ ምግብ 🥄 ማንኪያ + ሹካ – ለህፃናት በቀላሉ ለመመገብ 🌟 ጥቅሞች፦ ✅ 100% BPA Free – ከኬሚካል ነፃ ደህንነቱ የተጠበቀ ✅ Flexible & Soft – ለስላሳና መተጣጠፍ የሚችል ✅ Heat & Cold Resistant – ትኩስና ቀዝቃዛ ምግብን መቋቋም የሚችል ✅ ለቤት ውስጥ እና ለጉዞ ምቹ 💰 ዋጋ 2,200 ብር ብቻ ወይም 👇 ለልዩ ቅናሽና ነፃ ስጦታዎች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ