10,000 Birr
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
🥇 Premium Baby Push Car – Super Fun & Safe Ride! 🚗 የልጆች መኪና! ከደስታ ምቾትና ደህንነት ጋር አጣምሮ የያዘ 🛩️ በአውሮፕላን ቅርፅ የተሰራ – ልዩ፣የሚያምር እንድሁም በልጆች ዘንድ እጅግ ተወዳጅ ስጦታ! 🥇 3600 የሚዞር – በቀላሉ የሚገፉት እና በፈለጉበት ቦታ ማዞር የሚያስችል 💺 ምቹ እና ሰፊ መቀመጫ – ልጅዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ደግፎ ይይዛል 🍡 ከጠንካራ ማቴሪያል የተሰራ– ለብዙ ጊዜ እንድያገለግል ተብሎ እጅግ ጥራት ካላቸው ጥሬ ዕቃዎች የተሰራ 🍡 ውበቱ የሚስብ እና የሚያዝናና – ከፊቱ የተገጠመለት አሻንጉሊት ልጆች ሲያዩት ዘና ያደርጋቸዋል 🍡 ለቤት ውስጥም ለውጭም የሚሆን 🍡 በባትሪ የሚሰራ መብራት ያለው 🍡 ልጆችን የሚያዝናና የሙዚቃ ድምፅ ያለው 📍 ልጆች ሚዛን መጠበቅን፣መተባበርንና በራስ መተማመንን ያሳድጉበታል! 📍 አስተማማ እና ለመቆጣጠር ቀላል 📍 በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ 💰 ዋጋ:10,000 ብር 📍ክፍያዎን ዕቃው ከደረሰዎት በኋላ ከወደዱት ይከፍላሉ (Pay on Delivery) ⚡️ 🚚 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 👉ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቤት ዕቃዎች🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇