3,700 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
🚼 Premium Baby Potty Training Seat – With different colours 🚼 🚼 ከፍተኛ ጥራት ያለው የህጻናት ማለማመጃ ፖፖ – በተለያየ ከለር 🚼 ለህፃናት ፖፖ አጠቃቀምን ቀላል፣ ንጹህ እና አስደሳች ያደርጋል ✨ ባህሪዎቹ 🪑 PVC ለስላሳ መቀመጫ – ለህፃናት ቆዳ ምቹ የስፖንጅ መቀመጫ 🧼 ብሩሽ ያለው– በቀላሉ ለማፅዳት የሚመች ብሩሽ 💪 ጠንካራና የማይነቃነቅ– ለህፃኑ ደህንነት ሲባል በቀላሉ የማይፈነገል፤ ከፍተኛ ጥራት ካለው ጥሬ ዕቃ የተሰራ 🚽 እውነተኛ ሺንት ቤት የሚመስል– ህፃኑ ሲያድግና እውነተኛ ሺንት ቤት ላይ ሲቀመጥ አይቸገርም 💧ለማፅዳት ምቹና ቀላል – ለስላሳ እና ሽታ ከማያስቀር እንድሁም ለማፅዳት ምቹ ከሆነ ማቴሪያል የተሰራ 📌 ልዩ የሚያደርጉት ✔ ከጀማሪ እስከ 3 አመት መሆኑ ✔ ንጹህና ጠንካራ ዕቃ ለሚፈልጉ ወላጆች መፍትሄ መሆኑ ✔ ለልጆች ምቹና ቀላል ማለማመጃ መሆኑ 🤙 ዋይፕስ ወይም ሶፍት ማስቀመጫ ያለው 💰 ዋጋ✅ 3,700 ብር ወይም 👇 ለልዩ ቅናሽና ነፃ ስጦታዎች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ