2,700 Birr

T€SLA ALL MARKET
ለዓይን የማይከብድ ደማቅ ብርሃን በየትኛውም ቦታ — Portable Desk Lamp! ለጥናትም ሆነ ለቢሮ ስራ የሚሆን፣ ተንቀሳቃሽ እና ብዙ አገልግሎቶችን በአንድ ላይ የያዘ ድንቅ የጠረጴዛ መብራት እነሆ! ልዩ የሚያደርጉት ዋና ዋና ጥቅሞች፦ ➣ 3 አይነት የብርሃን አማራጮች (Three-color light): እንደ ፍላጎትዎ ነጭ (White)፣ ሞቅ ያለ (Warm) እና ተፈጥሯዊ (Natural) ብርሃን እንዲሰጥ አድርገው ማስተካከል ይችላሉ። ➣ ባለብዙ አገልግሎት (3 in 1 Design): መብራት፦ ለዓይን የማይከብድ (Soft light) ደማቅ ብርሃን ይሰጣል። ➣ የብዕር ማስቀመጫ (Pen Holder): እስክሪብቶ እና እርሳሶችን በሥርዓት ለመያዝ ይረዳል። ➣ የስልክ ማስቀመጫ (Mobile Holder): ቪዲዮዎችን ሲመለከቱ ወይም ኦንላይን ሲማሩ ስልክዎን ደግፎ ይይዝልዎታል። ➣ ተለዋዋጭ ቅርፅ (360° Flexible): የመብራቱን አንገት በፈለጉት አቅጣጫ ማዞር እና ማጠፍ ስለሚቻል ለስራዎ ምቹ ቦታ ላይ ማረፍ ይችላል። ➣ ተንቀሳቃሽ እና ቻርጅ የሚደረግ ➣ ኃይል ቆጣቢ፦ 60W LED ለተማሪዎች፣ ለቢሮ ሰራተኞች እና ለንባብ ወዳጆች ምርጥ ስጦታ! ዋጋ : ✅ 2700 ብር #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን