23,900 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
💎 POPYPAPA 360° ROTATING BABY CAR SEAT – ULTIMATE SAFETY & LUXURY 💎 ፖፒ ፓፓ 360° የሚዞር የልጆች የመኪና ላይ ማስቀመጫ – ውበትን ከምቾት ጋር ያላበሰ 🚗 ያለ ድካም 360° ይዞራል – በሰከንድ ውስጥ ወደ ኋላ (0–13kg) እና ወደ ፊት (9–36kg) ይሽከረከራል 🔒 ISOFIX በቀላሉ መገጠም የሚችል – ከመኪናው ወንበር ጋር ስለሚታሰርና ስለሚቆልፍ ለልጅዎ ደህንነት አያሰጋም 👶 ከ0 እስከ 12 ዓመት – ለአንድ ልጅ ብቻ ሳይሆን ልጆችዎን በሙሉ ሊያሳድግ የሚችል ጥንካሬን ከምቾት ጋር ይዞ እርስዎን ይጠብቃል 🛡 5‐የደህንነት ቀበቶ ያለው – በእያንዳንዱ ጉዞ እርስዎ ከስጋት ነፃ ልጅዎም ፍንሽንሽ እያለ እየተዝናና የሚሄዱበት አስተማማኝ ወንበር 💺 ምቹ እና ለስላሳ – ምቾት ካላቸው ስፖንጅና ጨርቅ የተሰሩ ትራሶች ያሉት፣ በፈለጉት አንግል ማስተኛትና ቀጥ ማድረግ የሚችሉበት ፣ ለልጆች ጭንቅላት ከፍተኛ ምቾት የሚሰጥ፤ በማንኛውም ጉዞ የልጅዎን ደስታና ምቾት ይጠብቁ ✨ ዋጋ✅23,900 ብር – ነፃ መላኪያ 🚚 💳 መክፈያ አማራጮች: እቃው ሲደርስዎ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሞባይል ባንኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ 🚚 ነፃ መላኪያ ወይም 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቦርጭ መቀነሻዎች 🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 🎉 ምስጢራዊ ቅናሽ 🔐 + ነፃ መላኪያ 🚚 + ሳምንታዊ ነፃ ስጦታ 🎁 ለአባላት ብቻ! 👇 ለልዩ ቅናሽና ነፃ ስጦታዎች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ: