1,500 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
💜 ONLY BABY® Manual Breast Pump – Loved by Moms Worldwide 💜 💜 የእናት ጡት መሳቢያ – በዓለም ዙሪያ በእናቶች የተወደደ 💜 ✅ ተፈጥሯዊ እና ምቹ – የእናት ጡትን በተፈጥሮ እና ምቹ በሆነ መንገድ ያለህመም መሳብ ያስችላል ✅ ከተቀያሪ ጡጦ ጫፍ ጋር – ወተት ከሰበሱ በኋላ በራሱ ጠጦ ጫፉን ብቻ በመቀየር ልጅዎን ማጥባት ይችላሉ። ✅ ቀላል እና ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ – ለቤት፣ ለጉዞ ወይም ለስራ በጣም ተስማሚ። ✅ ጥንቅቅ ያለ እና ቀላል ዲዛይን – ለመያዝ ቀላል፣ የጀርባ ህመም የሌለው ✅ የጤና ደህንነቱ የተረጋገጠ – 0% ኬሚካል፣ ለእርስዎ እና ለልጅዎ ፍጹም ደህንነቱ የተጠበቀ ✅ ለፅዳት እና ለአጠቃቀም ቀላል – አያፈስም ፣ አዲስና ንፁህ 🎁 ብዙ ስራ ለሚሰሩ እናቶች – ምቹነት፣ ፍጥነት እና በተፈጥሮ የበለፀገ ወተት 💰 ውስን ፍሬ ብቻ የቀረ ❌❌ 💰 ዋጋ: ✅ 1,500 ብር ብቻ! 🚚 ነፃ መላኪያ በኢትዮጵያ ውስጥ 🎁 ሳምንታዊ ስጦታ ለቻናላችን አባላት 📲 ይቀላቀሉ እና ቅናሽ ያግኙ: