Skip to content
1/3

1,300 Birr

Non Slip Water Absorbant Mat

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Non Slip Water Absorbant Mat ✔️ የበር/የሻወር ቤት ምንጣፍ ✔️ከፍተኛ ውሃ የመምጠጥ አቅም ያለው ✔️ የማይንሸራተት የማያዳልጥ ✔️ቀጭን ሆኖ ወለል ላይ የሚለጠፍ ✔️ ማራኪ ዲዛይን ህትመት ✔️ አራት ማዕዘን ቅርፅ 👀 78cm×47cm ትልቁ መጠን 💵💵 1300 ብር 💵💵 🚗A.A Delivery 👉 100-200 ብር 🚗 መኪና ማቆሚያ ከተቸገሩ ይደውሉልን እናቀብልዎታለን 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more