9,500 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
👑 multifunctional baby walker 👑 ዘርፈ ብዙ አገልግሎትን ያካተተ በአይነቱ ልዩ ጀሬሎ 👉 ህፃናት እግራቸው እንዲፍታታ ይረዳል 👉 በባትሪ በሚሰሩ ድምፆችም የልጅዎ አእምሮ ይበልጥ ይነቃቃል 👉 ከ 0 ቅርፅ ወደ ዩ ( u ) ቅርፅ በ መለወጥም ህፃኑ የአጨዋወት ዘዴውን ይቀይራል 👉 በቀላሉ ስለሚተጣጠፍም የትም ቦታ ይዘው መንቀሳቀስ ይችላሉ 👉 ቦታ ስለማይዝ ያሰኘዎት ጋርማስቀመጥ ይችላሉ 👉 ሲሻዎ ልጅዎንም እዚሁ ላይ እንዲመገብ ማድረግ ይችላሉ 👉 የኋላ መደገፊያው ከፍ ያለ ስለሆነ ለልጅዎ ምቾትን ይሰጣል ፣ከአደጋም ይከላከላል 👉 የወለሉ ቅዝቃዜ ልጅዎን እንዳይጎዳ በሚል መረገጫ ምንጣፍም ታክሎበታል 👉 በምግብ ሰአትም ሆነ በረፍት ወቅት ጎማዎች እንዳይሽከረከሩ ወለሉን ቆንጥጠው የሚይዙ ግራውንድ ብሬክ( ስቶፐር )ተገጥሞለታል 👉 ህፃኑ ሾልኮ እንዳይወድቅ የሚያደርግ ቀበቶም ተሰፍቶለታል ዋጋ✅9,500 ብር ብቻ 🔥 📦 🚚 የመረጡትን እቃ ይዘዙ፤ ባሉበት እናደርሳለን! 🛵📦 #ክፍያዎን_በሞባይል_ባንኪንግ_መፈፀምም_ይችላሉ 💳📲 🎁 ሙሉ የህፃናት 👶 | የአራስ 💆 | የፀጉር ማሽኖች 💇♀️ | የቤት ዕቃዎች🔥 ሁሉም በአንድ ቦታ! 👇 አሁኑኑ ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👇