3,700 Birr

ሞደርን ዕቃ®
ቴሌግራም⭐️ "በአዲስ ነገረ ሁሌም ቀዳሚዏች ነን" 🔥 Multi-functional Laundry Storage Rack 🔥 🔠 የልብስ ማጠራቀሚያ እና መደርደሪያ ያለው 🔠 የቆሸሹ ልብሶች ወይም የተለያዩ ትናንሽ እቃዎች ለማስቀመጥ የሚሆን 🔠 ትልቅ የልብስ ማጠራቀሚያ ቅርጫት እና ለትናንሽ ልብሶች (እንደ ካልሲና የውስጥ ልብስ) ለይተው ለማስቀመጥ የሚሆኑ ክፍሎች ያሉት 🔠 ጎማ ስላለዉ ወደፈለጉበት ቦታ በቀላሉ ለማንቀሳቀስ የሚሆን 🔠 መገጣጠሚያዋቹ ከማይዝግ ብርት የተሰሩ እና ማጠራቀሚያዋቹ ጠንካራ ሸራ የሆነ 🔠 በተለይ ለመታጠቢያ ቤት፣ ለልብስ ማጠቢያ ክፍል ወይም ለመኝታ ቤት ፍጹም ተመራጭ 🔠 ቦታ ቆጣቢ የሆነ 🔠 55cm*25cm*120cm የሆነ 🔠 ለአጠቃቀም ቀላል በ📥 💵3700💵 📹 የቲክ ቶክ ፔጃችንን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ ⬇️ ✈️ የመረጡትን እቃ ለማዘዝ ከታች ባለዉ የቴሌግራም አድራሻ ይላኩልን 🏍🏍አዲስ አበባ ዉስጥ ከ150ብር እስከ 200ብር ብቻ በማስከፈል ያሉበት ድረስ በፈጣን ሞተረኞቻችን እንልክልዏታለን። ⚡️⚡️ ለክፍለ ሀገር ደንበኞቻችን በመነሐሪያ በኩል አድርገን በሹፌር እንልካለን። ቁጥር 1️⃣ = ጉርድሾላ ከሴንቸሪ ሞል ትንሽ ዝቅ እንዳሉ ( ሆሊ ሲቲ ሴንተር ሞል ) 1ኛ ፎቅ 104 ቁጥር ቁጥር 2️⃣ = ጀሞ መስታወት ፋብሪካ ጭስ መዉጫዉ ፊት ለፊት ( ራሐ ሞል ) ግራዉንድ ፍሎር ከደረጃዉ ጎን RM G-06 (ትልቁ ሚና ፈርኒቸር ያለበት ህንፃ) ⭐️ "በሞደርን እቃወዏች ሂወትዎን ሞደርናይዝ ያድርጉ "⭐️