900 Birr
Multi-function Toothbrush Sterilizer
Seller

HaHu Gebeya
Description
❇️ Multi-function Toothbrush Sterilizer 🩸ግድግዳ ላይ የራሱ መለጠፊያ ያለው ብሩሽ ላይ የሚገኙ ባክቴሪያዎችን መግደል የሚችል 🩸 ስትራላይዘር ያለው በአንዴ 4 ብሩሽ እና ፂም መላጫ መያዝ የሚችል እንዲሁም ከስር በመጫን ብቻ የጥርስ ሳሙናው ብሩሹ ላይ ማድረግ የሚያስችል ሲስተም ያለው 🩸አጠቃቀሙ ቀላል 🩸 የጥርስ ሳሙና ብክነት የሚያስወግድ 🩸በአንድ ጊዜ 4 ጥርስ ብሩሾችን የሚይዝ 🩸ቻርጅ ተደጎ ስለሚሰራ መብራት ሳይኖርም የሚያገለግል 🩸ካበሩት በኋላ ሲጨርስ በራሱ የሚያጠፋ 🩸Intelligent Sterilization 🩸No need To plug in Electricity 🩸No need to punch holds ዋጋ፦ ✅ 900 ብር አድራሻ 👉 ልደታ ቤ/ክ ፊት ለ ፊት ከ ባልቻ ሆስፒታል ጎን አህመድ የ ገበያ ማእከል 1 ፎቅ ቁጥር 122 በበረንዳው በኩል እንደወጡ 💬 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ https !!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️!!️ውድ ደንበኞቻችን ሱቃችን ሲመጡ ትክክለኛ የኛ ሱቅ ✅122 ቁጥር መሆኑን እና የራሳችን ሎጎ መኖሩን ያረጋግጡ እናመሰግናለን




















