Skip to content
1/3

11,000 Birr

Moveable and Rotatable Kitchen Storage Rack

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

⚡️ Moveable and Rotatable Kitchen Storage Rack ✔️ የአትክልትና የፍራፍሬ ማስቀመጫ ሼልፍ ✔️ባለ 5 ደረጃ ሼልፍ ✔️ ከቦታ ቦታ የሚንቀሳቀስ ሆኖ ሼልፎቹ 360° ይዞራሉ 👀ዉስጥ ላስቀመጡት ነገር በቂ ንፋስ በመስጠት እንዳይበላሽ የሚረዳ 🛡ከጠንካራ ና ከማይዝግ ብረት የተሰራ 🔔ከአትክልት ዉጭ ሌሎች ነገሮችን ለማስቀመጫ የሚያገለግል 👀በክብና በአራት ማዕዘን ቅርፅ የቀረበ 👀 በነጭ እና በጥቁር ቀለም አማራጭ የቀረበ 💵💵11000 ብር 💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ🙂🙏

Browse more