Description
👉👉Momcoc Ceramic Cookware ♻️Big size ማምኮክ ሴራሚክ ድስት ባለ 3 ደረጃ መጠን(ትልቁ መጠን) ♻️የማይዝ የማያሳርር የማይጨጫር ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል ♻️ለአያያዝ ምቹ እና የማያቃጥል እጀታ ያለዉ ♻️በጣም ጠንቅካራ፣ አስተማማኝ እና የማይዝ ሴራሚክ ድስት ♻️በሁለት ቀለም አማራጭ ሲልቨር እና ጥቁር የቀረበ ♻️ጤናማ እና ዘይት ቆጣቢ 👉ትንሹ 36cm- 10ሊትር ሁለት ዶሮ የሚሰራ 👉መሃከለኛ 40cm- 15ሊትር ሶስት ዶሮ የሚሰራ 👉ትልቁ 44cm- 20ሊትር ሙሉ በግ ወይም አምስት ዶሮ የሚሰራ በቅናሽ እና በጥራት ይሸምቱ ዋጋ:-💰23500 ብር 🏢አድራሻ:-ሀዋሳ ትሩፋት አድማስ ሞል 3ኛ ፎቅ ላይ እንገኛለን። ✈️Sona online shopping, Hawassa





















