480 Birr
Addis Ababa
🟩 Moisturizing Silicone Gel Spa Socks — የእግር የእንክብካቤ ካልሲ! 🟩 የተሰነጣጠቀና የደረቀ እግርን የሚያለሰልስ፣ እርጥበት የሚሰጥ እና ቤታችሁ ውስጥ በቀላሉ ስፓ (Spa) ለማድረግ የሚረዳ ልዩ ካልሲ! ✨ የምርቱ ጥቅሞች: 🧴 Moisturizing Gel Lining: በውስጡ ባለው ልዩ የሲሊኮን ጄል አማካኝነት ክሬም ወይም ቅባት ከተቀባ በኋላ የእግርን እርጥበት ጠብቆ ይይዛል 🦶 Anti-Slip Design: በስሩ ላይ የማይንሸራተት የሲሊኮን ቅርጽ ስላለው ቤት ውስጥ ነፃ ሆነው ለመንቀሳቀስ ምቹ ነው 💧 Soft & Reusable: የለሰለሰ፣ ታጥቦ ደጋግመው መጠቀም የሚችሉት 🌸 Spa Experience at Home: የደረቀና የተሰነጣጠቀ እግርን በፍጥነት የሚያለሰልስ 🔥 የበዓል ልዩ ቅናሽ ዋጋ: 480 ብር ብቻ! 📩 ለማዘዝ በቴሌግራም DM ያድርጉልን 🚚 አዲስ አበባ ውስጥ ያሉበት ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!