3,300 Birr

T€SLA ALL MARKET
ዘመናዊ ዛንዚራ (mosquito net)✨ ለመኝታ ቤትዎ የተለየ ውበት እና ምቾት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ እነዚህ ዘመናዊ አጎበሮች ምርጥ ምርጫዎ ናቸው። ➣ ውበት፡ መኝታ ቤትዎን እንደ ንግስት ክፍል የሚያስውቡ፣ ለዓይን የሚማርኩ ቀለሞች ያሏቸው። ➣ ጥራት፡ አየር በቀላሉ የሚያስገቡ፣ ጥንካሬ ያላቸው እና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግሉ። ➣ አጠቃቀም፡ ለመስቀል በጣም ቀላል እና ለማንኛውም የአልጋ መጠን (120x200 እስከ 180x220) የሚሆኑ። ➣ ጥቅም፡ ከወባ ትንኝ እና ከተለያዩ ነፍሳት አስተማማኝ ጥበቃ ያደርጋሉ። ✅ ጥቅሞቻቸው፡ - ለቤት ውስጥ ውበት (Decorative design) - ከትንኝ እና ነፍሳት መከላከያ - ቢንቢ ለሚበዛበት ቤት እና ለአራስ ቤት ተመራጭ - ለአጠቃቀም በጣም ቀላል ✅ በተለያዩ አማራጭ ቀለሞች በፈለጉት መጠን እጃችን ላይ ይገኛሉ price : ክቡ ✅ 3300 ብር 4 ማእዘኑ ✅ 4000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #አዳዲስና_ዘመናዊ_ዕቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን