🏠 በአያት መሪ የሚሸጥ ዘመናዊ መኖሪያ ቤት! ጥንቅቅ ባለ ኮምፓውንድ ውስጥ የሚገኝ፣ ለኑሮ ምቹና አስተማማኝ የሆነ ቤት ለሽያጭ ቀርቧል። የቤቱ ዝርዝር መረጃ፦ *📍 አካባቢ፦ አያት መሪ (ኮምፓውንድ ውስጥ) *📐 የቦታ ስፋት፦ 150 ካሬ ሜትር *📜 የባለቤትነት ሰነድ፦ ዲጂታል ካርታ ያለው የሽያጭ ዋጋ፦ *💰 23 ሚሊዮን ብር (ድርድር አለው) ይህ ቤት በአካባቢው ካሉ ቤቶች አንጻር በተመጣጣኝ ዋጋ የቀረበ በመሆኑ እንዳያመልጥዎ ➬ለበለጠ መረጃ እና ለግዢ፦ ላይ ይደውሉ።