አያት ዞን፣ አዲስ አበባ
60,000,000 Birr

onilne roperties 0920 710707// 0913832094
🏙️✨ በአያት ዞን የሚሸጥ ዘመናዊ G+3 ቤት! ✨🏙️ በአያት ዞን ውስጥ በጣም ተፈላጊና ፀጥ ያለ ሰፈር የሚገኝ ዘመናዊና ልዩ የG+3 መኖሪያ ቤት ለሽያጭ ቀርቧል። ለዘመናዊ እና ምቹ ኑሮ በተሟላ ሁኔታ የተዘጋጀ ነው። 📐 የቦታ ስፋት፡ 175 ካሬ ሜትር 🛏️ መኝታ ቤቶች፡ 6 ሰፊ መኝታ ቤቶች ✔️ እያንዳንዱ መኝታ ቤት የራሱ ዘመናዊ መታጠቢያ ቤት አለው 🌟 ልዩ መገልገያዎች፡ 🧖♂️🧖♀️ የግል Steam & Sauna ለሙሉ ዕረፍት 🚗 3 መኪና የሚያቆም ሰፊ ፓርኪንግ 📍 አካባቢ፡ አያት ዞን፣ አዲስ አበባ ✔️ ደህናና ተፈላጊ የመኖሪያ አካባቢ 💰 ዋጋ፡ 60 ሚሊዮን ብር 🏡 የህልምዎን ቤት እንዳያመልጥዎ! ለጉብኝት ዛሬውኑ ይደውሉ።