19,000,000 Birr
Addis Ababa
የሚሸጥ አድስ ዘመናዉይ ቪላ ቤት ጣፎ ሲሲዲ እሪልስቴት አጠገብ 🥢ስፋት 275ካሬ በካርታ በይዞታ 350ካሬ 🥢ዋጋ 19ሚሊየን ብር ጥሪ በዉስጡ 5መኝታና ከሆላ 2ክላስ ሰርቢስ አለዉ መታጠቢያ 3 በዉስጡ 3መኪና ፓርክ ማረግ የሚችል ፅድት ያለ ዘመናዉይ ቪላ ቤት ነዉ ለዋና መንገድ ቅርብ የሆነ ቤት ነዉ ድጅታል ካርታ የያዘ ነዉ ። ለበለጠ መረጃ Telegram