32,000,000 Birr
Kara, Addis Ababa
መርካቶ ገብያ🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ለሽያጭ የቀረበ መኖርያ - ወሰን አካባቢ 👉 ስፋት 270 ካሬ ቪላው ላይ 3 መኝታ ክፍሎች በጠቅላላ 3 መታጠቢያ ባኞ 2 ማብሰያ (Open + Closed) 2 ሰርቪስ ክፍሎች ለ3 የመኪና ማቆሚያ Parkingc ለመኖርያ ምቹ የሆነ ሠፈር ውስጥ የሚገኘው ይህ ዘመናዊ ቪላ ቤት ለሽያጭ ቀርቧል። ይግዙት። 💰ዋጋ 32 ሚሊየን ብር ቀርበው ይደራደሩ። ለበለጠ መረጃ በየ ቀኑ የምንለቃቸውን መረጃዎች እንዲደርሰዎ ጆይን ይበሉ