6,700 Birr

WUB Market/ውብ ገበያ®
💆♀️✨ MINI Steam Beauty – Your At-Home Spa Experience! ✨💆♀️ 💆♀️✨ የፊት ስቲም – ስፓ በቤትዎ! ✨💆♀️ 🌸 የፊትዎን ቆዳ ፅድት አድርጎ ፣ አንፀባራቂ እንድሆንልዎ – Mini Facial Steamer ይጠቀሙ 💎 በቀላሉ ጠረንጴዛ ላይ አድርገው ይጠቀሙበታል 🔥 የፊት ስቲም ጥቅሞች: ✔️ ቆዳን ማጽዳት – ቆዳን ይከፍታል፣በሳሙና የማይለቁ የአቧራ የቅባትና የሜካፕ ቅሪቶችን ያስወግዳል🧼 ✔️ የቆዳ ልስላሴን ይጨምራል – ቆዳን በተፈጥሮ ያረጥባል 💧 ✔️ የደም ዝውውርን ያሻሽላል – ቆዳችን ሲከፈት ኦክስጅን እንደልብ ስለሚዘዋወር በራሱ የሚያበራ ፊት ይሰጣል 🌟 ✔️ ብጉርና እና መሰል የፊት ነጠብጣቦችን ያስወግዳል 👌 ✔️ ቆዳ መድሀኒትና ክሬም ስንቀባ በቀላሉ እንድቀበል ያደርጋል 🌿 ✔️ እረፍት እና እርጋታን ያጎናፅፋል – ከጭንቀትና አለመረጋጋት ይገላገሉ ሰላምዎን ያግኙ 🕊️ 🌟 ለምን ይህንን ዕቃ ይመርጣሉ? ✔️ በቤተዎ ሆነው ውበትዎን ይጠብቃሉ 🏡 ✔️ በቆዳ ላይ የሚወጡ ነገሮችን አስወግዶ ፊትዎ እንዲያበራ ያስችልዎታል 🛡️ ✔️ ቆዳዎን ያድስልዎታል🌬️ ✨ የእያንዳንዱን ቀን ደስታና መረጋጋትዎን ያረጋግጡ -Mini Steam Beauty! ✨ 💰 ዋጋ = 6,700ብር 💰 ወይም 👇 ለልዩ ቅናሽና ነፃ ስጦታዎች ቴሌግራማችንን ይቀላቀሉ