13,000 Birr
Mastella 3 in 1 Bassinet Swing
Seller
MINA GEBEYA/ሚና ገበያ
Description
Mastella 3 in 1 Bassinet Swing 🅰 አዲስ እና አስተማማኝ የህፃናት ማስቀመጫ፣ማስተኛ እና ዥዋዥዌ አልጋ በአንድ ላይ ! 🎯 ሁሉንም አውቶማቲክ ዥዋዥዌዎችን ያስናቀ 🔋 የመሸከም አቅሙ ከፍተኛ – 18 ኪ.ግ. 👶 እስከ 3 አመት ድረስ ህፃናትን የሚያገለግል 🛏 ወደ ኋላ በመዘርጋት እንደ አልጋ ይጠቀሙበታል 🪑 ህፃኑ መቀመጥ ሲጀምር እንደ መቀመጫ ያገለግላል ⚙️ 5 ደረጃ የፍጥነት መቆጣጠሪያ – ህፃኑን ለማስተኛት፣ ለማስፈንደቅ እና ሌሎች ጥቅሞች ለማግኘት ⏱ እንደ አላርም የቆይታ ሰዓት: 15 / 30 / 45 ደቂቃ: ሰዓቱን ሲጨርስ መወዛወዝ ያቆማል 🍥 ቀጥታ በሶኬት፣ Powerbank ወይም በባትሪ ይጠቀማሉ 🔌 በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም USB ሊጫወት የሚችል 🎵 15 የተለያዩ ዜማዎች – ለህፃኑ መዝናኛና ማስተኛ 🎮 Remote Control – ከሶፋዎ ርቀት ላይ የህፃኑን እንቅስቃሴ በሪሞት መቆጣጠር 🥇 5 አዝራር ተሰኪዎች እና በተዘጋጀ ቀበቶ የህፃኑን ደህንነት የሚጠብቁ 🥇ትራስ እና ዛንዚራ – ለጥራት የተጨመሩለት 🥇 ከላይ ወደ ታች የሚንቀሳቀሱ አሻንጉሊቶች – ህፃኑን በሳቅ ያስፈነድቃሉ 💰 ዋጋ: 13,000 ብር ብቻ! 📞 ለማዘዝ ይደውሉ 👇
