4,500 Birr
Marado Electric Kettle/Boiler
Seller

ምርጥ ዕቃ
Description
📣 Marado Electric Kettle/Boiler ✔️100% orignal ✔️ ቴርሞ ስታት ስለተገጠመለት ሃይል ይቆጥባል ✔️ 1500 watt ስለሆነ ቶሎ ያፈላል ✔️ ጆጉ ለብቻው ተነቃይ ነው ✔️ 2.5 ሊትር ስለሚይዝ አንጀት አርስ ነው ✔️ ውጨኛው አካሉ ማይካ ሲሆን ውስጡ የማይዝግ ብረት ነው ✔️ኦሪጅናል ዕቃ ስለሆነ ለረጅም ጊዜ ይገለገሉበታል። 💵💵 4500 ብር 💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ




















