© 2026 Addiyon LLC. All rights reserved.

1209 Mountain Road Pl NE, Ste N, Albuquerque, NM 87110, United States
HomeHelpCareers
Terms of ServicePrivacy Policy
FacebookFacebookInstagramInstagramTelegramTelegram
HomeCategoriesSellSavedAccount
  1. Homepage
  2. >Home, Furniture & Appliances
  3. >Kitchen & Dining
Luxel Fast Fryer 5.5L photo 1
1/3

Posted 4 months ago

10,000 Birr

Luxel Fast Fryer 5.5L

Seller

Merry online store 🛒

Merry online store 🛒

Product details

Capacity
5.5 L

Description

Luxel Fast Fryer ለጤናማ እና ፈጣን አመጋገብ ምርጥ ምርጫ! ​ምግብን በትንሽ ዘይት ወይም ያለ ዘይት በመጥበስ የራስዎን እና የቤተሰብዎን ጤና ይጠብቁ! በቱርክ ሀገር ጥራት ተገንብቶ የቀረበው የKumtel ኤር ፍራየር ስራዎን እጅግ ያቀልልዎታል። 👍 Healthy Cooking: እስከ 90% የሚደርስ የዘይት አጠቃቀምን በመቀነስ ጤናማ ጥብስ ምግቦችን ለማዘጋጀት ይረዳል። 👍 ​5.5 Liter Capacity: ሰፊ ይዘት ስላለው ለቤተሰብ የሚሆን ምግብ በአንድ ጊዜ ለማብሰል ያስችላል። 👍 Fast Frying: በከፍተኛ የሙቀት ስርጭት ምግብን በፍጥነት እና እኩል አብስሎ ያቀርባል። 👉 ​Versatile: ስጋ፣ ድንች፣ ዶሮ እና የተለያዩ ምግቦችን ለመጥበስና ለማብሰል ያገለግላል። 👍 ​Turkish Quality: በጥንካሬው በሚታወቀው የቱርክ ቴክኖሎጂ የተመረተ ኦሪጅናል ምርት። price :- 10,000 🏍 🏍🏍🏍🏍ያሉበት ድረስ በነጻ ትራንስፖርት እናደርሳለን (FREE DELIVERY) ያዘዙትን እቃ ፎቶ ለመላክ Telegram User Name በመደወል መረጃ መውሰድ እና እቃ ማዘዝ ይቻላል። የተለያዩ እቃዎች እና ዝርዝር መረጃ ለማግኝት የቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 በኪስዎ ጥሬ ገንዘብ ካልያዙ በሞባይል ባንኪንግ ማስተላለፍ ይችላሉ::