18,000 Birr

Nardiyana_Perfume
🔥 LIQUID BRUN — LIMITED EDITION 🔥 ይህ የተለመደ የቫኒላ ሽታ አይደለም። ✨ ካርዳሞም • ላቬንደር • ሲትረስ 🌸 ኦሬንጅ ብሎሰም • ሮዝ • ጋያክ ዉድ 🍦 ቫኒላ • አምበር • ቶንካ • ኦክ ሞስ ሞቃት፣ ክሬሚ፣ ትንሽ ቅመማማ እና እጅግ ሱስ የሚያስይዝ ሽታ — ያ የበለጸገና ልዩ የሆነ ጣፋጭነት፣ ሰዎች “ምን ሽቶ ነው የተጠቀምከዉ?” እንዲሉክ የሚያደርግ። 🤎 150ml | Extrait de Parfum | ✨ Limited Edition — ለመለየት የተሰራ። ዋጋ 18,000