Skip to content
1/3

21,000 Birr

Light Sofa and Carpet Spot Cleaner

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣Light Sofa and Carpet Spot Cleaner ✅በቀላሉ ከቦታ ቦታ ተንቀሳቃሽ ምንጣፍ ማፅጃ ✅500 watt ጉልበት ያለው ✅የቆሻሻ መምጠጫው ጉልበት 11kpa(ከፍተኛ ጉልበት ያለው ) ✅1.6 ሊትር የሚሆን የንፁህ ውሃ መያዣ እና 1.25 ሊትር የሚሆን የቆሻሻ ውሀ ማጠራቀሚያ የተገጠመለት ✅የማይረብሽ በጣም ዝቅተኛ ድምፅ ያለው<80dB(A) ✅2 ማፅጃ ብሩሽ ያሉት (ትልቅ እና ትንሽ) ✅1.25 ሜትር እርዝመት ያለው ትቦ የተገጠመለት 👀 ምንጣፍ ያጥባል፤ ያደርቃል👀 💵💵21,000💵💵 🚚A.A Delivery 👉 100 -200 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመት ውስጥ አለ🅰 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more