1,000 Birr

ሸገር ኪድስ
✅ LCD Writing Tablet 🖌 LCD writing tablet 🖌 🖌 ልጆች እየተዝናኑ የሚማሩበት LCD WRITING TAB 🖌 ለፅሁፍ እና ለስዕል መለማመጃ የሚሆን 🖌 የወረቀት እና እርሳስ ወጪን የሚቆጥብ 🖌 ብናኝ ወይም ለአይን ተስማሚ የልሆነ ብርሀን ስለሌለው በምቾት እና በደህንነት ለረጅም ሰአት የሚጠቀሙበት 🖌 ለቢሮ እና ለምግብ ቤት ለተለያዩ አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። 🖌 ምስሉ የፈለጉትን ያህል መቆየት የሚችል ሲሆን አንዴ ቁልፉን ብቻ በመጫን መቆለፍም ሆነ መሰረዝ ያስችላል። 🖌 ታብሌቱ ቀጭን ስለሆነ በእጅ ቦርሳ ለመያዝ አመቺ ነው። 💰 1000 🔵ገንዘቡን እቃዉ ሲደርስዏት በካሽ ወይም በሞባይል ባንኪንግ መክፈል ይችላሉ። 🔵ለማዘዝ ከታች ባለዉ ቁጥር ይንኩት ወደመደወያ ገፅ ያደርሶታል 🔵ሚፈልጉትን እቃ ለመላክ ወይም በፅሁፍ ለማዉራት ከፈለጉ ከታች ያለወን ሊንክ ይጠቀሙ 👉In box - @sheger02 👉👉delever free