Skip to content
1/3

4,000 Birr

Lac 5 in 1 Men's Care Set

Location

Megenagna, Addis Ababa

Show on Google Maps

Seller

ምርጥ ዕቃ

ምርጥ ዕቃ

Description

📣 Lac 5 in 1 Men's Care Set ✔️ አምስት አይነት አገልግሎት የሚሰጥ የውበት መጠበቂያ ✔️ ባለ አምስት flexible ምላጭ ያለው ፀጉርን ሙልጭ አድርጎ የሚላጭ ገራሚ ሼቨር ✔️ የፂምና የአፍንጫ ፀጉር መቁረጫና ቅርፅ ማውጪያ ከተቀያሪ ጥርሶች ጋር ✔️ After shave ክሬም መቀቢያ ብሩሾች ☄️ በቻረጅ የሚሰራ waterproof ✔️LCD ዲስፕሌ ያለው 💵💵 4000 ብር💵💵 🚗A.A Delivery 👉 100-200 ብር 🚗መኪና ማቆሚያ ከተቸገሩ ይደውሉልን እናቀብልዎታለን 📌ሞባይል ባንኪንግ እንጠቀማለን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376‌ Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ

Browse more