4,800 Birr
Addis Ababa
Kemei KM-111 Professional Trimmer – በጣም አሪፍ የፀጉር ማሽን (Brand New!) ✨ Key Features (ዋና ዋና ጥቅሞቹ): • LCD Power Display: የባትሪውን ፐርሰንት በግልፅ ያሳያል፤ ሳይታሰብ እንዳይዘጋባችሁ ያደርጋል። • 1200mAh Powerful Battery: አንዴ ቻርጅ ተደርጎ እስከ 180 ደቂቃ (minutes) ድረስ ያለማቋረጥ ያገለግላል። • UV Coating Body: እጅ ላይ ሲይዙት ደስ የሚል፣ በጣም ፅኑ እና ዘመናዊ መልክ ያለው ማሽን ነው። • Professional Sharp Blade: ለፅዳት፣ ለስልል መስመር (line-ups) እና ለተለያዩ የፀጉር ዲዛይኖች (engraving) ፍፁም ነው። • USB Charging: በፓወር ባንክ፣ በላፕቶፕ ወይም በቻርጀር በቀላሉ ቻርጅ ማድረግ ይቻላል። Price: 4800birr Telegram