1/5

3,400 Birr

infantino ergonomic baby carrier

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

infantino ergonomic baby carrier 🤙2 የማዘያ መንገዶች 1. ፊት ለፊት - ሰፊ መቀመጫ ውስጥ የሕፃኑን ዳሌ በ "M" ቅርፅ እንድቀመጥ ያስችለዋል. 👉 ህጻኑ ከዳሌ እስከ ጉልበቱ የሚደግፍ በመሆኑ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ምቹ ጉዞ ያደርጋል 2. ከኋላ ለማዘያ ምቹና አስተማማኝ 👉 ተነቃይ፣ ሊታጠብ የሚችል ኮፍያ ስላለው ሕፃኑን ሙሉ እይታ የማይከለክል በደስታ እንዲሸፈን ያደርጋል ጭንቅላታቸውንም ከብርድና ከአደጋ የሚከላከል ነው 👉 ምቹ ኪስ ለወላጆች እጅ ማስገቢያ ያለው 👉 ለህፃኑ እጅ ማንጠልጠያና መደገፊያ ያለው 👉 እጅግ ምቹና ማራኪ ማዘያ 🤙 የመሸከም አቅሙ 18kg 🤙 ይህ ማዘያ ከሌሎቹ የሚለየው የልጆችን ምቾት ብቻ ሳይሆን የ እናትንም የትከሻ መዛል ያስወግዳል! 👉 ባለ ኮፍያ 👉 ከፊት ለፊቱ ኪስ ያለው ⏩ ዋጋ=3,400 ብር ✅ ካሉበት ሆነው ይደውሉልን free delivery any where in adiss ⚡️ማሳሰቢያ:- ማንኛውንም ዕቃ አዘው ቤትዎ ከደረሰ በኋላ ከፈለጉ በካሽ ወይም ትራንስፈር ማድረግ ይችላሉ እንድሁም ዕቃ የፈለጉት አይነት ካልሆነ ወዳውኑ እንመልሳለን!