3,500 Birr

T€SLA ALL MARKET
🛍️ Impulse Sealer ዘመናዊ እና ቀልጣፋ የፌስታል ማሸጊያ ማሽን! ለቤት ውስጥ አገልግሎት እንዲሁም ለተለያዩ የንግድ ስራዎች (ለምግብ እሽጎች፣ ለቅመማቅመም፣ ለጥራጥሬ፣ ለሱቅ ወይም ለፋብሪካ ምርቶች) የሚሆን፣ እቃዎችን ሳይበላሹ እና አየር ሳይገባቸው በጥራት አሽጎ ለማስቀመጥ የሚረዳ እጅግ አስፈላጊ ማሽን። ዋና ዋና መለያ ባህሪያት (Features): ➣ ሁለገብ አጠቃቀም (For PE/PP Bags): ማንኛውንም አይነት የፕላስቲክ፣ የናይለን እና የፌስታል ከረጢቶችን (PE/PP) በጥንካሬ ለማሸግ የሚያገለግል። ➣ እጅግ መብራት ቆጣቢ (Impulse Sealing for Power-Saving): ማሽኑ የሚሰራው ፌስታሉን ተጭነው በሚያሽጉበት ቅጽበት ብቻ በመሆኑ ያለምንም አላስፈላጊ የሃይል ብክነት መብራት በጣም ይቆጥባል። ➣ ትክክለኛ የሙቀት ቁጥጥር (Precision Electronic Control Circuit): እንደ ፌስታሉ ውፍረትና አይነት የሙቀት መጠኑን በቀላሉ ለመጨመር እና ለመቀነስ የሚያስችል ዘመናዊ የኤሌክትሮኒክስ ማስተካከያ አለው። ➣ ቀላል እና ቀልጣፋ አጠቃቀም: ምንም አይነት የልምድ እውቀት ሳይፈልግ ማንም ሰው በቀላሉ ሊጠቀምበት የሚችል ዲዛይን። ዋጋ : pfs 200 ✅ 3500 ብር pfs 200 ✅ 4200 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #ዘመናዊ_ኩሽና 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር ፣ እና የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን