Listing details
- Dimensions
- 2.00m x 2.30m
- Condition
- New
Description
ገላግሌ online marketG ✨ New arrival ✨ የዉጪ ሀገር ጋቢ ለምኔ ሶፋ ላይ ቁጭ ሲሉ ትከሻ ላይ ጣል የሚደረግ እንዲሁም እንደ አልጋ ልብስም የሚጠቀሙት ሁለት ሰው ጥንቅቅ አድርጎ የሚያለብስ 🛏 በተለያዩ ከለሮች አሉን 🛒🛒ጥራት ከፈልጉ ይዘዙን Size= ለ ሜትር ከ 50 እና 80 የሚሆን (2.00m x 2.30m) 💵 ዋጋ 4500 ብር ብቻ ➡️ይዘዙን ያሉበት ድረስ በነጻ እናደርሳለን (ለ አዲስ አበባ ብቻ )🏍





















