22,000 Birr

T€SLA ALL MARKET
አዲስ የመጣ፡ ባለ ሁለት አይኑ ድንቅ የደህንነት ካሜራ — Imou Ranger Dual 10MP 🛡️🏠 ቤቶን፣ ቢሮዎን ወይም ሱቅዎን በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ ዘመናዊ ቴክኖሎጂ ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የሁለት ካሜራን ስራ በአንድ ካሜራ የሚሰራውን Imou Ranger Dual በሽያጭ ላይ ነን! ለምን ይህን ካሜራ ይመርጣሉ? ✅ ሁለት ሌንስ በአንድ ላይ (Dual Lens): ካሜራው ሁለት አይኖች አሉት። አንደኛው ሌንስ (Fixed Lens) ሁልጊዜ የተወሰነ ቦታን ሳይነቃነቅ ሲጠብቅ፣ ሁለተኛው ሌንስ (Pan & Tilt) ደግሞ በስልክዎ ወደ ፈለጉበት አቅጣጫ እየተሽከረከረ (3600) ይመለከታል። ✅ እጅግ ከፍተኛ ጥራት (10MP UHD): በ 3K (5MP + 5MP) ጥራት የተቀረጹ ምስሎችን ያሳያል። ✅ ሙሉ ቀለም ያለው የለሊት እይታ (Smart Full-Color): ይህ ካሜራ ግን በጨለማ ውስጥም ቢሆን እንደ ቀን በከለር የማሳየት ብቃት አለው። ✅ ስማርት ክትትል (AI Human & Pet Detection): ሰው ወይም የቤት እንስሳ ሲያይ በራሱ ተከትሎ ይቀርጻል ✅ ባለ ሁለት ወገን ግንኙነት (Two-way Talk) ✅ አላርም እና ሳይረን: ያልተፈለገ ሰው ሲገባ ካሜራው ከፍተኛ የጩኸት ድምፅ ሚያሰማ ✅ ቀላል አጠቃቀም: በኢንተርኔት (Wi-Fi) አማካኝነት ከስልክዎ ጋር ይገናኛል። ብር : ✅ 22,000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #የደህንነት_እና_ቴክኖሎጂ 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት፣ የቢሮ፣ የኩሽና ፣የsecurity፣ የፀጉር እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን!