Listing details
- Model
- 350H-5G
- Year
- 2024
- Operating hours
- 3000 h
Description
🔥 ለሽያጭ የቀረበ – Hitachi 350H-5G ኤክስካቫተር 🔥🚜 ውጭ ሀገር አገልግሎ የመጣ፣ በሀገር ውስጥ ያልሰራ፣ እጅግ ጥሩ ኮንዲሽን ላይ ያለ ኃይለኛ ማሽን! ለኮንስትራክሽን፣ ማይኒንግ እና ከባድ ስራዎች ተስማሚ። አይነት: Japan HITACHI 350H-5G Chain Excavator ብራንድ: Hitachi Construction Machinery ሞዴል ዓመት: 2024 ሞተር: Isuzu Motors 6HK1 (Mechanical Engine) የሞተር ሰዓት: 3000 hrs ሁኔታ: ሙሉ ሰርቪስ የተደረገለት – ዝግጁ ለስራ 👌 የሽያጭ ዋጋ: 👉 በካሽ — 23,000,000 ብር 👉 ከአዲስ SOSSAN SB121 Hydraulic Breaker Jackhammer ጋር — 26,500,000 Additional colatrale lalew saw bank yemachachele





















