6,000 Birr
Addis Ababa
Haino Teko W1701 Magnetic Power Bank - ስልክ ላይ የሚጣበቅ ዋየርለስ ፓወር ባንክ ልዩ ጥቅሞቹ (Main Features): • Magnetic Wireless Charging: ባለ 15W ዋየርለስ ቻርጂንግ ስልክዎ ላይ ተጣብቆ የሚሰራ። • Built-in Type-C Cable: የራሱ የሆነ የቲ-ሲ (Type-C) ገመድ አብሮት የተገጠመለት። • Ultra-Fast Charging: በገመድ ሲጠቀሙ እስከ 22.5W በጣም ፈጣን ቻርጅ ያደርጋል። • Kickstand Design: ስልክን አቆሞ ለመጠቀም የሚያስችል ማስደገፊያ ያለው። • Digital Battery Display: የፓወር ባንኩን ኃይል በፐርሰንት የሚያሳይ ስክሪን አለው። • 10,000mAh Capacity: ስልክዎን ከአንድ ጊዜ በላይ ሙሉ በሙሉ መሙላት የሚችል አቅም። ዋጋ: 6000ብር