6,000 Birr
Haino Teko Germany GT5 PRO SMART WATCH
Location
Megenagna, Addis Ababa
Seller

ምርጥ ዕቃ
Description
⏰ Haino Teko Germany GT5 PRO SMART WATCH ✔️ የታዋቂው የጀርመን ብራንድ የሆነ ስማርት ሰዓት ✔️ በቻርጅ የሚሰራ ✔️ከሰዓትነት በዘለለ ከሚሰጣቸው በርካታ ጥቅሞች በከፊል ለመግለፅ ያክል፦ 👀 የደም ግፊትን ይለካል 👀 የደም ውስጥ ኦክስጂን መጠንን ይለካል 👀 የልብ ምትን ይለካል 👀 ስልክ ይደውሉበታል፣ያናግሩበታል፣ SMS ያነቡበታል ይፅፉበታል፣ ሙዚቃ ያጫውቱበታል፣ ምን ያክል በእግራችን እንደተጓዝን ይለካል እንዲሁም ምን ያክል ካሎሪ እንዳቃጠልን ይነግረናል... ሌላም ሌላም ✔️ ሶስት ተቀያሪ ማሰሪያዎች ያሉት ✔️ በAMOLED የተሰራ በብርሃንና በጨረማ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ ስክሪን የተገጠመለት ✔️It is not Medical Equipment ✔️ የራሱ አፕ ያለው 💵💵 6000 ብር💵💵 ውስን ፍሬ ነው ያለን 🚚A.A Delivery 👉 200 -300 ብቻ🚚 🅰መኪና ማቆሚያ ቤዝመንት ውስጥ አለ🅰 📌 ብዛት ለምትፈልጉ ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ አናደርጋለን፣እንልካለን። የፈለጉትን ዕቃ በፎቶ አድርገው በዚህ 👇 👇👇👇 👉 ተጭነው ያናግሩን 🔍መገናኛ ዘፍመሽ ግራንድ ሞል 3ኛ ፎቅ ከሊፍት ሲወርዱ ወደ ቀኝ ታጥፈው ቀጥታ 376 Telegram 📎ለወዳጆችዎ forward ያድርጉ ✨ ስራችንን ከወደዱት ⭐️ በመስጠት ቡና ጋብዙን! ✨ If you love our work, buy us a coffee with ⭐️!




















