5,500 Birr
Addis Ababa
Haino Teko B101 Mini - ለጉዞ አመቺና ትንሽዬ ፓወር ባንክ ዋና ዋና ጥቅሞቹ (Key Features): • ከፍተኛ አቅም (10,000mAh): ስልክዎን ደጋግሞ መሙላት የሚችል አቅም አለው። • የራሱ ኬብሎች ያሉት: ለ iPhone እና ለ Android የሚሆኑ ኬብሎች አብረውት ስላሉ ተጨማሪ ገመድ መያዝ አያስፈልግዎትም። • በጣም ፈጣን (22.5W Fast Charging): ስልክዎን በደቂቃዎች ውስጥ በፍጥነት ይሞላል። • ዲጂታል ዲስፕሌይ (LED Display): ፓወር ባንኩ ስንት ፐርሰንት እንደቀረው በግልጽ ያሳያል። • ለጉዞ አመቺ: አውሮፕላን ላይ ይዞ ለመግባት የተፈቀደ (Flight-safe) እና ለመያዝ ቀላል የሆነ ገመድ (Strap) አለው። ዋጋ: 5500ብር Free delivery