Skip to content
1/6

3,200 Birr

Geemy rechargeable hair clipper GM-6680

Seller

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

MINA GEBEYA/ሚና ገበያ

Description

⏭ Geemy rechargeable hair clipper GM-6680 🍡የ ፀጉር፣ የፂም እና ሰውነታችን ላይ ያለ ማንኛውንም ፀጉር በፈለግነው መጠን ለመቁረጥ እንዲያስችልና ለወንድም ለቤትም የሚሆን ቶንዶስ 🍡 በ 3 ሰአት ቻርጅ ተደርጎ ለ180 ደቂቃ ፀጉር የመቁረጥና የመቆየት አቅም ያለው ባትሪ 🍡 ምን ያህል የባትሪ🔋 ፐርሰት እንደቀሮት ማሳያ ያለው 🍡 ሞተሩ ከsliver palladium የተሰራ የማይግል ጉልበታም 🍡 የራሱ 6 መለዋወጫ ጥርስ ያለው 🍡ቅርፅ ለማውጣት የሚመች ምላጭ 🍡 ድምፁ አነስተኛ ስለሆነ የህፃናት ፀጉር የመቁረጥ ይፈለጋል 🍡 ለፀጉር ቤቶች መብራት ቢጠፋ መጠባበቂያ ቢያደርጉት ደንበኛዎን የሚያረኩበት 🍡ቆዳችን እንዳይቆጣ ተደርጎ የተሰራ ⏭ ዋጋ:- 3200 ብር 👉 በTelegram ለማዘዝ ⤵️ ይጠቀሙ

Browse more