99,000 Birr

T€SLA ALL MARKET
⚡️ GATO SVC-15KVA: ለከባድ ማሽኖችዎ አስተማማኝ ጋሻ! ⚡️ የኤሌክትሪክ መቆራረጥና መለዋወጥ (Voltage fluctuation) ውድ ማሽኖችዎን እንዳያበላሽ ስጋት ገብቶዎታል? እንግዲያውስ መፍትሄው እጃችን ላይ ነው! የ GATO 15KVA Stabilizer ልዩ ጥቅሞች፦ ➣ ባለ 3 ፌዝ (Three-Phase) አቅም፦ ለትላልቅ የኢንዱስትሪ ማሽኖች፣ ለሊፍት (Lift)፣ ለህክምና መሣሪያዎች እና ለሙሉ ህንፃ ኤሌክትሪክን አስተካክሎ ያሰራጫል። ➣ ሙሉ በሙሉ አውቶማቲክ፦ የኤሌክትሪክ ኃይል ሲዋዥቅ በራሱ ጊዜ በማስተካከል ወጥ የሆነ ቮልቴጅ እንዲወጣ ያደርጋል። ➣ ዲጂታል ማሳያ (Digital Display)፦ በእያንዳንዱ መስመር (A, B, C) የሚገባውን Current እና የሚወጣውን ቮልቴጅ በግልጽ የሚያሳይ ስክሪን አለው። ➣ ከፍተኛ ጥበቃ፦ ከመጠን በላይ ለሆነ ቮልቴጅ (Over Voltage) እና ለአነስተኛ ቮልቴጅ (Lack Voltage) አውቶማቲክ መከላከያ ሲስተም የተገጠመለት ነው። ➣ ዘላቂነት፦ ለረጅም ዓመታት ያለ እንከን እንዲያገለግል ተደርጎ ከጠንካራ ብረት የተሰራ። 🏗 ለማን ይመከራል? ✅ ለህትመት ቤቶች ፣ ለፋብሪካዎች፣ ለላቦራቶሪ እ፣ ለሆስፒታል መሣሪያዎች ፣ ለዳታ ሴንተሮች ፣ ለትላልቅ ሰርቨሮች ፣ ለቪላ ቤቶች እና ለከፍተኛ የንግድ ተቋማት price :✅ 99,000 ብር ✅ ብዛት ለሚወስዱ ቅናሽ አለን #የማሽነሪ_እቃዎች 📍 የበለጠ አማራጭ ይፈልጋሉ? ከ 200 በላይ የቤት ፣ የቴክኖሎጂ እቃዎችን በአንድ ላይ ለማየት የቴሌግራም ቻናላችንን አሁኑኑ ይቀላቀሉ! 🚚 ያሉበት ቦታ ድረስ በፍጥነት እናደርሳለን